ተከበራችሁ ደንበኞቻችን ላለፉት ዓመታት habeshabets.com ህጋዊ ባለቤት እና ሀበሻ ስፖርት ቤቲንግ ኅላ/የተ/የግ/ማ መካከል በነበረው የፍራንቻይዝ ስምምነት መሰረት habeshabets.com በተሰኘው ዶሜይን የሚቀርበውን አገልግሎት ስታገኙ የቆያችሁ መሆኑ ይታወቃል። ሆኖም ሀበሻ ስፖርት ቤቲንግ ኅላ/የተ/የግ/ማ በስምምነቱ መሰረት ለ habeshabets.com ና ለሶፍትዌር አቅራቢዎች ሊፈፅም የሚገባውን ክፍያ ሳይከፍል ደንበኞችን በሚያሳስት ሁኔታ የዶሜኑ ባለቤት እንደሆነ በማስመሰል ስምምነቱን የሚጥሱ ህገወጥ ድርጊቶች ሲፈጽም የቆየ መሆኑን አዉቀናል። ስለዚህ ይህን ህገወጥ ተግባር እንዲያቆምና በፍራንቻይዝ ስምምነቱ መሰረት እንዲሰራ ተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ ብንሰጥም በህገወጥ ተግባሩ የቀጠለ በመሆኑ በመካከላችን ፈፅመነው የነበረውን በዶሜይናችን የመጠቀም የፍራንቻይዝ ስምምነት ሰርዘናል። ስለዚህ ደንበኞቻችን ከ habeshabets.com ዶሜን በኩል ስታገኙ የነበሩትን አገልግሎቶች በአዲሱ ዶሜንናችን flashsport.bet የሚለውን ሊንክ በመጫን እንደበፊቱ የውርርድ ጨዋታዎች መቀጠል እንደሚችሉ በአክብሮት ልናሳስብ እንወዳለን። ሲረል ሬነር
ሲረል ሬነር
habeshabets.com ዶሜን ህጋዊ ባለቤት።
ለበለጠ መረጃ flashsport.bet ይጎብኙ
For more information please visit flashsports.bet